የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 የጴጥሮስ መልእክት 5:8-9

1 የጴጥሮስ መልእክት 5:8-9 አማ05

በመጠን ኑሩ፤ ንቁም! ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ በዙሪያችሁ ይንጐራደዳል። በዓለም ሁሉ ያሉ ወንድሞቻችሁ ይህን ዐይነት መከራ እንደሚቀበሉ በማወቅ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።