ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31 አማ05

የእግዚአብሔር መንገድ ፍጹም ነው፤ ቃሉ የጠራ ነው፤ እርሱን መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።