የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ወደ ጢሞቴዎስ 1:12

2 ወደ ጢሞቴዎስ 1:12 አማ05

ይህን መከራ የምቀበለውም በዚህ ምክንያት ነው፤ ነገር ግን ማንን እንዳመንኩ ስለማውቅ አላፍርበትም፤ የተሰጠኝንም ዐደራ እስከዚያ ቀን ድረስ መጠበቅ እንደምችል ተረድቼአለሁ።