የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:8-9

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:8-9 አማ05

በክርስቶስ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በሰው ሠራሽ ወግና በዓለማዊ ተራ ሥርዓት ላይ በተመሠረተ በፍልስፍናና በከንቱ ሽንገላ ማንም እንዳያጠምዳችሁ ተጠንቀቁ። የአምላክነት ፍጹም ሙላት በአካል ተገልጦ የሚኖረው በክርስቶስ ነው።