የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 10:17

ኦሪት ዘዳግም 10:17 አማ05

እግዚአብሔር አምላካችሁ ከባዕዳን አማልክት ሁሉና ከኀይላትም ሁሉ በላይ ታላቅና ብርቱ ስለ ሆነ በፍርሃት መከበር ይገባዋል። እርሱ በፍርድ አያዳላም፤ ጉቦም አይቀበልም።