የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 10:18

ኦሪት ዘዳግም 10:18 አማ05

እርሱ እናትና አባት ለሌላቸው ድኻ አደጎችና ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች በትክክል ይፈርዳል፤ እርሱ በእኛ ሕዝብ መካከል የሚኖሩትንም መጻተኞች ሁሉ ስለሚወድ ምግብና ልብስ ይሰጣቸዋል።