የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 26:18

ኦሪት ዘዳግም 26:18 አማ05

ስለዚህም እግዚአብሔር በሰጠህ ተስፋ መሠረት እነሆ፥ ዛሬ ለእርሱ የተለየህ ውድ ሕዝብ አድርጎ ተቀብሎሃል፤ ትእዛዞቹንም ሁሉ እንድትፈጽም ያዝሃል፤