የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 8:15

ኦሪት ዘዳግም 8:15 አማ05

መርዘኛ እባብና ጊንጥ በሞላበት፥ አስፈሪ በሆነው በዚያ ሰፊ በረሓ መርቶሃል፤ ምንም ውሃ በማይገኝበት ደረቅ በረሓ ከጽኑ አለት ውሃን አፈለቀልህ፤