የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5 አማ05

ነገር ግን የእግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ከመሆኑና ለእኛም ያለው ፍቅር ታላቅ ከመሆኑ የተነሣ በበደላችን የሞትን ብንሆንም እንኳ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር እንድንኖር አድርጎናል፤ እናንተም የዳናችሁት በጸጋው ነው።