የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 21:26

ትንቢተ ሕዝቅኤል 21:26 አማ05

እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ፤ የራስ ዘውድህን አንሣ! ጥምጥምህን አውልቅ! ነገሮች እንደ ነበሩ አይቀሩም፤ ዝቅተኞችን በሥልጣን ከፍ አድርገህ አሁን ገዢዎች የሆኑትን ዝቅ አድርጋቸው!