የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:12

ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:12 አማ05

የበግ እረኞች ከተበታተኑት በጎቻቸው መካከል መንጋዎቻቸው እንደሚፈለጉ፥ እኔም በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በድቅድቅ ጨለማ ቀን ከተበታተኑበት ቦታ ሁሉ አድናቸዋለሁ።