የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 49:22-23

ኦሪት ዘፍጥረት 49:22-23 አማ05

“ዮሴፍ፥ በውሃ ምንጭ አጠገብ ተተክሎ፥ ሐረጎቹ በግድግዳ ላይ እንደሚዘረጉ ፍሬያማ ዛፍ ነው። ቀስተኞቹ በብርቱ ያጠቁታል፤ በቀስታቸውም እየነደፉ ያሳድዱታል።