የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 8:11

ኦሪት ዘፍጥረት 8:11 አማ05

እርስዋም ወደ ማታ ጊዜ የለመለመ የወይራ ዘይት ዛፍ ቅጠል በአፍዋ ይዛ ወደ ኖኅ ተመለሰች፤ በዚህ ሁኔታ ኖኅ ውሃው ከምድር መጒደሉን ዐወቀ።