የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሆሴዕ 3:5

ትንቢተ ሆሴዕ 3:5 አማ05

ከዚህ ጊዜ በኋላ እስራኤላውያን ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔርና ወደ ንጉሣቸው ወደ ዳዊት ይመለሳሉ፥ በኋለኛው ዘመን በፍርሃት ወደ እግዚአብሔር ይመጣሉ፤ በረከቱንም ይቀበላሉ።