ትንቢተ ሆሴዕ 6:1

ትንቢተ ሆሴዕ 6:1 አማ05

ሕዝቡ እንዲህ ይላል፦ “ኑ! ወደ እግዚአብሔር እንመለስ! እርሱ እንደ ሰበረን ይፈውሰናል፤ እርሱ እንዳቈሰለን ቊስላችንን ይጠግናል።