ትንቢተ ኢሳይያስ 1:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:16 አማ05

ይልቁንስ ታጥባችሁ ንጹሕ ሁኑ፤ ክፉ ሥራችሁን ሁሉ ከፊቴ አስወግዱ፤ በደል መፈጸማችሁንም ተዉ።