የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:6 አማ05

ተኲላና በግ በአንድነት ይኖራሉ፤ ነብርም ከፍየል ግልገሎች ጋር አብሮ ይመሰጋል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል አብረው ይመገባሉ፤ ትንሽ ልጅም እየመራ ይጠብቃቸዋል።