ትንቢተ ኢሳይያስ 11:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 11:9 አማ05

በእግዚአብሔር ቅዱስ ተራራ ላይ ምንም ጒዳት አይደርስም፤ ባሕር በውሃ እንደሚሞላ ምድርም እግዚአብሔርን በሚያውቁና በሚያከብሩ ሰዎች ትሞላለች።