የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 24:23

ትንቢተ ኢሳይያስ 24:23 አማ05

የሠራዊት እምላክ ስለሚነግሥ ጨረቃ ትጨልማለች፥ ፀሐይም ብርሃንዋን አትሰጥም፤ እርሱ በኢየሩሳሌም፥ በጽዮን ተራራ ላይ ሆኖ ያስተዳድራል፤ የሕዝቡ መሪዎች ሁሉ ክብሩን ያያሉ።