የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:18 አማ05

ይህም ሁሉ ሆኖ እግዚአብሔር ምሕረት ሊያደርግላችሁ ተዘጋጅቶአል፤ እግዚአብሔር የፍትሕ አምላክ ስለ ሆነ ሊራራላችሁ ወዶአል፤ ስለዚህ በእግዚአብሔር የሚታመኑ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።”