የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 36:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 36:20 አማ05

የእነዚህ ሁሉ አገሮች አማልክት ከእኔ እጅ አገራቸውን ለማዳን የቻሉበት ጊዜ አለን? ታዲያ እናንተ ‘እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ያድናታል’ ብላችሁ የምታስቡት እንዴት ነው?”