የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:2 አማ05

የባርነት ጊዜዋ እንዳለቀ፥ ለፈጸመችው ኃጢአት ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ እጥፍ ቅጣት እንደ ተቀበለችና ኃጢአትዋም ይቅር እንደ ተባለላት ለኢየሩሳሌም በለሰለሰ አነጋገር ንገሯት።”