ትንቢተ ኢሳይያስ 60:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:20 አማ05

እግዚአብሔር ዘለዓለማዊ ብርሃንሽ ስለሚሆን፥ ፀሐይሽ ከቶ አትጠልቅም፤ ጨረቃሽም ብርሃንዋን አትከለክልም፤ የመከራሽም ዘመን ያበቃል።