ትንቢተ ኢሳይያስ 60:21

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:21 አማ05

ሕዝብሽ ጻድቃን ይሆናሉ፤ ምድሪቱን ለዘለዓለም ይወርሳሉ፤ እኔ እመሰገን ዘንድ እነርሱን የፈጠርኳቸውና የተካኋቸው እኔ ነኝ።