የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያዕቆብ መልእክት 3:9-10

የያዕቆብ መልእክት 3:9-10 አማ05

በእርስዋ አባታችንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፤ እንዲሁም በእርስዋ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን። ከአንድ አፍ ምስጋናና ርግማን ይወጣሉ፤ ወንድሞቼ ሆይ! ይህ ሊሆን አይገባም።