የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 5:31

መጽሐፈ መሳፍንት 5:31 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህን ሁሉ በዚህ ዐይነት አጥፋ፤ ወዳጆችህ ግን እንደ ንጋት ፀሐይ ይድመቁ። ከዚህ በኋላ በምድሪቱ ላይ አርባ ዓመት ሙሉ ሰላም ሆነ።