ትንቢተ ኤርምያስ 8:4

ትንቢተ ኤርምያስ 8:4 አማ05

እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ ብለህ ተናገር አለኝ፦ “የወደቀ ሰው እንደገና መነሣት አይችልምን? መንገድ ተሳስቶት የጠፋ ሰው አይመለስምን?