የዮሐንስ ወንጌል 13:34

የዮሐንስ ወንጌል 13:34 አማ05

እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኳችሁ እናንተም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ።