የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 አማ05

ወደ ኢየሱስ በሄዱ ጊዜ ግን፥ እርሱ ቀደም ብሎ እንደ ሞተ አይተው፥ ጭኑን አልሰበሩም። ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ፥ ጐኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውኑ ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ።