የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22

የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22 አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንደገና “ሰላም ለእናንተ ይሁን! አብ እኔን እንደ ላከኝ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው። ይህን ብሎ እፍ አለባቸውና “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፤