የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 1:11

መጽሐፈ ኢያሱ 1:11 አማ05

“ወደ ሰፈር ሄዳችሁ ለሕዝቡ እንዲህ ብላችሁ ንገሩ፦ ‘እግዚአብሔር አምላካችሁ እንድትወርሱአት የሚሰጣችሁን ምድር ለመውረስ ከሦስት ቀን በኋላ ዮርዳኖስን ስለምትሻገሩ ስንቃችሁን አዘጋጁ።’ ”