ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26

ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26 አማ05

እኔ እግዚአብሔር ቅዱስ ስለ ሆንኩና የእኔ ትሆኑ ዘንድ እናንተን ከአሕዛብ ስለ ለየኋችሁ፥ እናንተ ለእኔ የተቀደሳችሁ ሁኑ።