የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 9:48

የሉቃስ ወንጌል 9:48 አማ05

እርሱም “ይህን ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል ሁሉ የላከኝን ይቀበላል። ከእናንተ መካከል ከሁላችሁም የሚያንስ እርሱ ከሁሉ የሚበልጥ ይሆናል፤” አላቸው።