የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 26:40

የማቴዎስ ወንጌል 26:40 አማ05

ከዚህ በኋላ ወደ ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ተመልሶ በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ስለዚህ፥ ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር ለአንዲት ሰዓት እንኳ መንቃት አልቻላችሁምን?