ትንቢተ ሚክያስ 6:4

ትንቢተ ሚክያስ 6:4 አማ05

ከግብጽ አወጣሁህ፤ ከባርነት ምድርም ታደግኹህ፤ ሙሴን፥ አሮንንና ማርያምን በፊትህ መሪዎች አድርጌ ሰጠሁህ።