ትንቢተ ናሆም 2:2

ትንቢተ ናሆም 2:2 አማ05

አጥፊዎች እነርሱንና ሀብታቸውን ቢያወድሙም እንኳ እግዚአብሔር የያዕቆብ ልጆች የሆኑትን የእስራኤልን ክብር ይመልሳል።