የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 14:11

ኦሪት ዘኊልቊ 14:11 አማ05

እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሕዝብ እኔን የሚንቀው እስከ መቼ ነው? ብዙ ተአምራትን በፊቱ አድርጌአለሁ፤ ታዲያ፥ በእኔ መታመንን እምቢ የሚለው እስከ መቼ ነው?