የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 21:7

ኦሪት ዘኊልቊ 21:7 አማ05

ሕዝቡም ወደ ሙሴ መጥተው፥ “በእግዚአብሔርና በአንተ ላይ ክፉ ቃል በመናገራችን በድለናል፤ አሁንም እነዚህ ተናዳፊ እባቦች ከእኛ እንዲወገዱ ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን” አሉት፤ ሙሴም ለሕዝቡ ጸለየ።