የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 12:4

መጽሐፈ ምሳሌ 12:4 አማ05

አስተዋይ ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት፤ ባልዋን የምታሳፍር ሴት ግን አጥንትን እንደሚያደቅ በሽታ ናት። እንደሚጐዳ ነቀርሳ በሽታ ትሆንበታለች።