መጽሐፈ ምሳሌ 29:11

መጽሐፈ ምሳሌ 29:11 አማ05

ሞኝ ሰው የቊጣ ስሜቱን ይገልጣል፤ ጥበበኛ ሰው ግን ቊጣውን በትዕግሥት ይገታል።