የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 6:10-11

መጽሐፈ ምሳሌ 6:10-11 አማ05

“ጥቂት እተኛለሁ፤ ጥቂት አንቀላፋለሁ፤ እጄንም አጣጥፌ ለጥቂት ጊዜ ዐርፋለሁ” ስትል፥ ገና ተኝተህ ሳለ ድኽነትና ማጣት የጦር መሣሪያ እንደ ታጠቀ ወንበዴ በድንገት ይደርሱብሃል።