የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11 አማ05

ከብር ይልቅ ምክሬን ምረጡ፤ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ ዕውቀትን ምረጡ። “እኔ ጥበብ፥ ከዕንቊ የምበልጥ ስለ ሆንኩ ምንም ነገር ብትመኙ ከእኔ የሚወዳደር አንድም ነገር የለም።