የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 100:3

መጽሐፈ መዝሙር 100:3 አማ05

እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤ የፈጠረን እርሱ ነው፤ እኛ የእርሱ ነን፤ ስለዚህ እኛ እንደ በጎች መንጋ የሚያሰማራን ሕዝቦቹ ነን።