መጽሐፈ መዝሙር 112:5

መጽሐፈ መዝሙር 112:5 አማ05

ሥራውን በቅንነት የሚመራ፥ ለጋሥ የሆነና ሳይሰስት የሚያበድር ኑሮው የተሳካለት ይሆናል።