መጽሐፈ መዝሙር 119:97

መጽሐፈ መዝሙር 119:97 አማ05

ሕግህን እጅግ እወዳለሁ፤ ስለ እርሱ ቀኑን ሙሉ አስባለሁ።