መጽሐፈ መዝሙር 126:6

መጽሐፈ መዝሙር 126:6 አማ05

ዘሩን ተሸክመው ሲሄዱ ያለቅሱ የነበሩት፥ በደስታ እየዘመሩ ነዶአቸውን ተሸክመው ይመለሳሉ።