መጽሐፈ መዝሙር 140:4

መጽሐፈ መዝሙር 140:4 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ከክፉዎች ኀይል ጠብቀኝ፤ እኔን ለመጣል ከሚያቅዱ ከዐመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ።