መጽሐፈ መዝሙር 143:11

መጽሐፈ መዝሙር 143:11 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ስለ ክብርህ ሕይወቴን ጠብቅ፤ በእውነተኛነትህም ከችግሬ ሁሉ ነጻ አውጣኝ።