መጽሐፈ መዝሙር 148:13

መጽሐፈ መዝሙር 148:13 አማ05

የእርሱ ስም ከሌሎች ስሞች ስለሚበልጥና ክብሩም ከምድርና ከሰማይ በላይ ከፍ ያለ ስለ ሆነ ሁሉም የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ!