የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 23:2-3

መጽሐፈ መዝሙር 23:2-3 አማ05

በለመለመ መስክ እንዳርፍ ያደርገኛል፤ ሰላማዊ ወደ ሆነ የውሃ ጅረትም ይመራኛል። ሕይወቴን ያድሳል፤ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።